የጨረታ ማስታወቂያ
Urgent

Tender Overview

Location
Addis Ababa, Addis Ababa
Tender Type
Other Tenders
Bidding Date
2024-06-12
Documnt
Download
Date Posted
8 days ago

Additional Details

Tender ID
1985
Tender Views
15

Tender Description

የጨረታ ማስታወቂያ

አያት 4 የጋራ መኖሪያ የቤት ባለቤቶች ማህበር ሲሆን በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከጥር 2014 ዓ.ም እስከ 2016 ዓ.ም ድረስ ኦዲት በውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ኦዲቱን ስመስራት የሚያመስክቱ የኦዲት ድርጅቶች ማሟላት ያስባቸው መስፈርቶች -

* በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የተመዘገበ

• ቫት ተመዝጋቢ የሆነ

የዓመቱን ግብር የከፈለና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል

• የኦዲት ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል

• ከአሁን ቀደም የሲቪል ማህረሰብ ድርጅቶች ኦዲት የማድረግ ልምድ ያለው ስለሆነም ከዚህ በላይ የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ የኦዲተር አገልግሎት ሰጭ ድርጅቶች ኦዲት የሚሰሩበትን የአገልግሎት ዋጋ እና ሥራውን ሰርተው የሚያጠናቅቁበትን ጊዜ በመግለጽ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የስራ ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነድ ማስገባት የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

አድራሻ፡- አያት 4 የጋራ መኖሪያ 20/80 ኮንዶሚኒየም

ገቢ ውስጥ ኮሚናስ 3

ስልክ ቁጥር +251-921-97 19-61/09-20-80-41-84/

09-13-04-82-08

የአያት 4 የጋሪ መኖሪያ የቤት ባስቤቶች ማህበር

Similar Tenders

DEVELOPMENT EXPERTISE CENTER

INVITATION FOR BID
Urgent

Other Tenders

የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት

የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ ጨረታ
Urgent

Other Tenders

Cookies

This website uses cookies to ensure you get the best experience on our website.

Accept