ያገለገሉ የተማሪ መጽሃፍቶች እና ጋዜጣዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
Urgent

Tender Overview

Location
Addis Ababa, Addis Ababa
Tender Type
Open Tenders of Government Offices
CPO Amount
Br3,000
Bidding Date
2024-05-02
Documnt
Download
Date Posted
1 month ago

Additional Details

Phone Number
011276381/5/7
Tender ID
1662
Tender Views
68

Tender Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2016

የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዢ እና ንብረት አስተዳደር ለ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ያገለገሉ የተማሪ መጽሃፍቶች እና ጋዜጣዎች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች በጨረታ እዲሳተፉ ይፈልጋል።

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች ፤

1. አሸናፊ ተጫራቾች የማጓጓዣም ሆነ ማንኛውንም የጉልበት ስራ ክፍያ የሚሸፈን ይሆናል።

2. አሸናፊዎች እንዳሸነፉ ከተገለጸላቸው በኋላ በ5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ንብረቱን ማንሳት አለባቸው።

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3000.00 ማስያዝ አለባቸው።

4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ነጠላ ዋጋ የጨረታ ሰነዱ ላይ ባለው ሰንጠረዥ የ ኪሎ ግራም ዋጋ ብቻ ነው ማስቀመጥ የሚቻለው።

5. የጨረታ ሰነድ በት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል በግንባር በመቅረብ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 10 መውሰድ ይችላሉ።

6. የጨረታ ሳጥኑ የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር/1o/ ተከታታይ የስራ ቀናት መውሰድ የሚችሉ ሲሆን በ ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ቀን በት/ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል። ተጫራቾች ጨረታ ላይ መገኘት ካልቻሉ ወኪሎቻቸውን መላክ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ካልተገኙ መስፍርቱን ካሟሉ ባይገኙም ያልተገኙትም ተጫራቾች ፖስታ ጭምር ይከፈታል ።የጨረታ አከፋፈት ቀን ቅዳሜና እሁድ እንዲሁም ዝግ የሆኑ ቀናቶች ከገጠመ በሚቀጥለው ክፍት የስራ ቀን በተቀመጠው ሰዓት ይከፈታል ።ተጫራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸው እንደተገለጸ ወዲያውኑ በመቅረብ እቃውን በ5 ቀናት ውሰጥ ማንሳት ይኖርባቸዋል ።

7. ትምህርት ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- አዲስ ከተማ የክፍለ ሃገር አውቶብስተራ አጠገብ የሚገኘው አዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011276381/5/7

በአዲስ ከተማ ክፍስ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት

Similar Tenders

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት

የባቺንግ ፕላንት Computer With Accessories Plc ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ
Urgent

Open Tenders of Government Offices

የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት

የመኖሪያ ቤት ሽያጭ የሐራጅ ማስታወቂያ
Urgent

Open Tenders of Government Offices
Open Tenders of Government Offices

Cookies

This website uses cookies to ensure you get the best experience on our website.

Accept