ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ የሲኦቱ ሲሊንደር ኪ.ግ እና ኪ.ግ የጨረታ ማስታወቂያ
Urgent

Tender Overview

Location
Addis Ababa, Addis Ababa
Tender Type
Private Organizations Tender
Bidding Date
2024-04-05
Documnt
Download
Date Posted
1 month ago

Additional Details

Tender ID
1469
Tender Views
117

Tender Description

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ የሲኦቱ ሲሊንደር 24 ኪ.ግ እና 10 ኪ.ግ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ዘBSC/01/0241/24

የሲኦቱ ሲሊንደር ገዢ የጨረታ ማስታወቂያ

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አክስዮን ማህበር የሲኦቱ ሲሊንደር 24 ኪ.ግ እና 10 ኪ.ግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: በመሆኑም ፍላጐትና አቅም ያላችሁ ተጫራቾች አዲስ አበባ ከካርጎ ፊት ለፊት ከአዲስ የልብ ህክምና ክሊኒክ ጎን በሚገኘው የሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አክሲዮን ማህበር ዋና መ/ቤት ከመጋቢት 23 እስከ 28 ቀን 2016 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ውስጥ የማይመለስ 200 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

Similar Tenders

Private Organizations Tender
Private Organizations Tender

ኬ.ኤ.ኤም ኃ/የተ/የግ/ማህበር

የተለያዩ ሴራሚኮች የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
Urgent

Private Organizations Tender

Cookies

This website uses cookies to ensure you get the best experience on our website.

Accept