ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
Highlight

Tender Overview

Location
Gambela, Gambela
Tender Type
Other Tenders
Bidding Date
2024-04-15
Documnt
Download
Date Posted
2 months ago

Additional Details

Phone Number
0911854224/0911786832
Tender ID
1430
Tender Views
99

Tender Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በጋምቤላ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኮሚሽንና በኢፌዲሪ ኢኖቬሽንና በክኖሎጂ ሚኒስቴር በጋራ በኢታንግ ልዩ ወረዳ በአቦቦ ወረዳና በጋምቤላ ከተማ የአሳ ማሰባሰቢያ ማቀነባበሪያና ግብይት ማዕከላት መገንባታቸዉ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም ቀሪ ሥራዎች ማለትም

1. በአቦቦ ሳይት

የሳይቱን ዙሪያ አጥር ግንባታ

የግቢ መግቢያ

የባጃጅ ሸድ

2. በጋምቤላ ሳይት

ዉሃ ወደ ሳይቱ እንዳይገባ ለመከላከል የሚያስችል ዙሪያውን የአፈር ሙሌትና የሰብቲቭ ታንክሩን ወለል በኮንክሪት ማስራት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የግንባታ ዘርፍ ተወዳዳሪዎች መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

1. በዘርፉ የ2016 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፤

2 የ2015 ዓ.ም በዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

3. የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ 2% በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል፤

4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለዉ የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ በግልፅ በመሙላትና የድርጅቱን ማህተም በሰነዱ ላይ በማሳረፍ ኦሪጂናልና ኮፒውን በአንድ ፖስታ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ለዚሁ ጨረታ በተዘገጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ በኮሚሽኑ ግዥና ፋይናንስ ክፍል በመቅረብ ማስገባት ይችላሉ።

5. ተጫራቾች በሚጫረቱት የጨረታ ዋጋ ላይ በመመስረት የሚመለስ ዉል ማስከበሪያ 10 % በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸዉ፡፡

6. በኮንስትራክሽን ዘርፍ GC/BC ደረጃ 7 (ሰባት) እና ከዚያ በላይ ያላቸው፤

7.ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ዝርዝር ጉዳዩን የያዘ ሰነድ ከኮሚሽኑ መግዛት ይኖርባቸዋል።

8. ጨረታዉ በ22ኛዉ የሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በኮሚሽኑ ቅጥር ግቢ በተዘጋጀዉ ከፍል ዉስጥ ይከፈታል፡፡

9. ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0911854224/0911786832 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

10. ኮሚሽኑ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

11. ሥራውን በጥራትና በገቡት የጊዜ ገደብ ዉል መሠረት ሠርተዉ ማስረከብ የሚችሉ፡፡ አድራሻ፡-ጋምቤላ ብሄራዊ ክልላዊ ምክር ቤት ፊት ለፊት ባሮ አኮቦ የመጀመሪያ ብሎክ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጋምቤላ ህዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን


Location

Similar Tenders

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት

የባቺንግ ፕላንት Computer With Accessories Plc ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ
Urgent

Open Tenders of Government Offices

የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት

የመኖሪያ ቤት ሽያጭ የሐራጅ ማስታወቂያ
Urgent

Open Tenders of Government Offices
Open Tenders of Government Offices

Cookies

This website uses cookies to ensure you get the best experience on our website.

Accept