ድርጅታችን ሆራይዘን አዲስ ጎማ ኃ/የተ.የግ.ማ. Computer መግዛት ይፈልጋል::
Urgent

Tender Overview

Location
Addis Ababa, Addis Ababa
Tender Type
Private Organizations Tender
CPO Amount
Br50,000
Bidding Date
2024-04-10
Documnt
Download
Date Posted
2 months ago

Additional Details

Phone Number
0929914933
Tender ID
1413
Tender Views
129

Tender Description

የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2016

ድርጅታችን ሆራይዘን አዲስ ጎማ ኃ/የተ.የግ.ማ. Computer መግዛት ይፈልጋል::

1. በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት ማስረጃ (Tax clearance certificate) የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN) ያለው፤ 2. የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) 50,000 (ሀምሳ ሺ ብር) በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማስያዝ የሚችል፤

3. ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡00-6፡00 ሰአት ከሰአት ከ7፡00-10፡00 ሰአት ከስር በተገለጸው አድራሻ ከድርጅቱ ፋይናንስ ክፍል የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል ማግኘት ይቻላል::

4. ተጫራቾቹ የጨረታ ሰነዱን በታሸገ ፖስታ ጨረታው ከሚዘጋበት ሰአት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::

5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሚያዚያ 02 ቀን ጠዋት 4፡00 ተዘግቶ በዚያው ቀን 4፡30 የሰራተኞች ክበብ ይከፈታል::

6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ሆራይዘን አዲስ ጎማ ኃ.የተ.የግ.ማ.

አድራሻ ሳሪስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ ወረድ ብሎ

ስልክ፡-0114421555 ሞባይል፡- 0929914933 ኢሜይል፡-shimelis.Hailmeskel@horizon-qtc.com

አዲስ አበባ

Similar Tenders

Private Organizations Tender
Private Organizations Tender

ኬ.ኤ.ኤም ኃ/የተ/የግ/ማህበር

የተለያዩ ሴራሚኮች የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
Urgent

Private Organizations Tender

Cookies

This website uses cookies to ensure you get the best experience on our website.

Accept