ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
Urgent

Job Overview

Location
Addis Ababa, Addis Ababa
Job Type
Temporary
Documnt
Download
Date Posted
8 days ago

Additional Details

Job ID
1960
Job Views
30

Job Description

አዋሽ ባንክ

AwashBank

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ

አዋሽ ባንክ ለአዲስ አበባና አካባቢው ላሉት የባንኩ ቅርንጫፎችና ህንፃዎች በጥበቃ የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

የምልመላ መስፈርቶች፡-

የት/ደረጃ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ከዚያ በላይ _

የሥራ ልምድ ፡- በወታደርነት ሙያ ስልጠና የወሰደ ሆኖ በፖሊስ/ መከላከያ ተቋም

• 2 (ሁለት) ዓመትና ከዚያ በላይ ያገለገለ፤du enje {

ዕድሜ ፡- ከ25 - 60 ዓመት፣ ከመከላከያ ወይም ከፖሊስ ተቋም በጡረታ ወይም በቀላል ጉዳት በቦርድ የተሰናበተ፧

በጥበቃ ሥራ በኮንትራትነት ለመቀጠር ፍላጎት ያለው እና በኮንትራት ባንኩ በሚመድበው ቦታ እና ሁኔታ ለመሥራት ፈቃደኛ የሆነ፤ የጤና ሁኔታ :- በአካልና በአዕምሮ ሙሉ ጤነኛ የሆነ፣ የአካል ብቃት ጥንካሬው ለጥበቃ ሥራ ብቁ የሆነ፤ የሚሰጠውን የፅሁፍ፣ የቃልና የአካል ብቃት እንቀስቃሴ ፈተና ማለፍ የሚችል፤ ደመወዝ፡- በባንኩ ስኬል መሰረት

የቅጥር ሁኔታ፡- በኮንትራት

ማሳሰቢያ

አመልካቾች በእጅ የተፃፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ ከተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የ8ኛ የሚኒስትሪ ሠርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

በዚሁ መሰረት ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ ቀናት የማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በሚከተለው አድራሻ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን

አዋሽ ባንክ

ቺፍ - ሂውማን ካፒታል ማኔጅመንት ኦፊሰር ቢሮ የፖ.ሳ.ቁ 12638

አዲስ አበባ

Cookies

This website uses cookies to ensure you get the best experience on our website.

Accept