ጸሐፊና ጥቃቅን ወጪ (Petty Cash) የሚከፍል
Urgent

Job Overview

Location
Addis Ababa, Addis Ababa
Job Type
Full Time
Documnt
Download
Date Posted
11 days ago

Additional Details

Phone Number
0911 61 53 24/ 0911 08 44 86
Job ID
1958
Job Views
32

Job Description

ኮልፌ ገነት የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማኅበር Kolfe Genet Marketing Center S.C

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ

የኮልፌ ገነት ገበያ ማዕከል አ/ማ ህበር ከዚህ በታች በተጠቀሰው የሥራ መደብ ሠራተኛ መቅጠር ይፈልጋል::

የሥራ መደቡ መጠሪያ፡- ጸሐፊና ጥቃቅን ወጪ (Petty Cash) የሚከፍል

የትምህርት ደረጃ፡- ሴክሬቴሪ ሳይንስ ወይም በኮምፒውተር ሳይንስ ዲፕሎማ/ዲግሪ

የሥራ ልምድ፡- ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ

የቅጥር ሁኔታ፡- በቋሚነት

ደመወዝ፡- በስምምነት

የመመዝገቢያ ቀን ግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ሰነ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በአክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት በሥራ ሰዓት መጥተው መመዝገብ ይችላሉ::

ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል እና ኮፒ ይዞ መቅረብ ያስፈልጋል::

አድራሻ፡- አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ልዩ ቦታው አጠናተራ

ለበለጠ መረጃ ስልክ፡- 0911 61 53 24/ 0911 08 44 86

Cookies

This website uses cookies to ensure you get the best experience on our website.

Accept