ፓርኪንግ ተቆጣጣሪ
Urgent

Job Overview

Location
Addis Ababa, Addis Ababa
Job Type
Full Time
Documnt
Download
Date Posted
22 days ago

Additional Details

Job ID
1715
Job Views
94

Job Description

አዋሽ ባንክ

AwashBank

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ

ቁጥር 074/24

አዋሽ ባንክ ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

የሥራ መደብ ፓርኪንግ ተቆጣጣሪ

የትምህርት ደረጃ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሆኖ በቅርብ የታደሰ 3ኛ ደረጃ ወይም ከዚያ በላይ የመንጃ ፈቃድ ያለው

የሥራ ልምድ በፓርኪንግ ወይም ተሽከርካሪ አስተዳደር 3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው

የሥራ ቦታ አዲስ አበባ

ደመወዝ በባንኩ እስኬል መሠረት

ማሳሰቢያ ፣

አመልካቾች በእጅ የተፃፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ ከተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የ8ኛ የሚኒስትሪ ሠርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በዚሁ መሠረት ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ ቀናት የማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በሚከተለው አድራሻ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አዋሽ ባንክ

ቺፍ - ሂውማን ካፒታል ማኔጅመንት ኦፊሰር ኦፊስ

የፖ.ሳ.ቁ 12638

አዲስ አበባ

ማስታወቂያ የወጣበት ቀን:-

ሚያዝያ 27 ቀን 2016 ዓ.ም.

Similar Jobs

FEDA WAK PLC GOLD WATER BOTTLING & NON ALCOHOLIC BEVERAGE FACTORY

Chief Chef & Assistant Chef
Urgent

Full Time

ናይስ ሶርስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር

ተላላኪ
Urgent

Full Time

ZETHEAL Trading PLC

Senior Accountant
Urgent

Full Time

ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ኃላ.የተ.የግ.ማ.

ኬሚስት
Urgent

Full Time

Cookies

This website uses cookies to ensure you get the best experience on our website.

Accept