ሲኒየር አካውንታንት
Urgent

Job Overview

Location
Addis Ababa, Addis Ababa
Job Type
Full Time
Documnt
Download
Date Posted
29 days ago

Additional Details

Phone Number
011-667-02-77
Job ID
1673
Job Views
53

Job Description

ሄልዘር ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የሥራ መደብ መጠሪያ ሲኒየር አካውንታንት

የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በአካውንቲንግ በቢኤ ድግሪ የተመረቀ/ች እና በሙያው 6 ዓመትና ከዚያ በላይ ያለው/ላት

የቅጥር ሁኔታ ......... በቋሚነት /ከሙከራ ጊዜ በኋላ

ደመወዝ... በስምምነት

አመልካች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ቅጂና ሲቪ እንዲሁም ማመልከቻ ጋር በመያዝ ቦሌ ሄልዘር ህንፃ አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ :- ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ ሸገር ህንፃ ፊት ለፊት ወይም ራክሴም ፕላዛ አጠገብ

011-667-02-77

Similar Jobs

FEDA WAK PLC GOLD WATER BOTTLING & NON ALCOHOLIC BEVERAGE FACTORY

Chief Chef & Assistant Chef
Urgent

Full Time

ናይስ ሶርስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር

ተላላኪ
Urgent

Full Time

ZETHEAL Trading PLC

Senior Accountant
Urgent

Full Time

ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ኃላ.የተ.የግ.ማ.

ኬሚስት
Urgent

Full Time

Cookies

This website uses cookies to ensure you get the best experience on our website.

Accept