የመረጃ ዴስክ ኦፊሰር
Urgent

Job Overview

Location
Addis Ababa, Addis Ababa
Job Type
Full Time
Documnt
Download
Date Posted
1 month ago

Additional Details

Phone Number
ዐ15-15-47-28
Job ID
1657
Job Views
147

Job Description

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ መስፈርቱን የሚያሟሉ

የውጭ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ1 የስራ መደብ

የትምህርት ደረጃ

የስራ ልምድ ብዛት ደረጃ ደመወዝ የሥራ ቦታ

የመረጃ ዴስክ ኦፊሰር

ደረጃ Vበአድሚንስትሬሽንስ ኮሙኒኬሽን ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ዳይሬክቶሬት በላይብረሪ ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሰርቪስስ ማኔጅመንት፣ አድሚንስትሬቲቭ ኦፊስ ማኔጅመንት

አይጠይቅም 1 VII

4,793

ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት

VII

በከስተመር ኮንታክት ኤንድ ሴክሬተርያል ኦፕሬሽንስ ኮርዲኔሽን፣በከስተመር ፋሲሊቴሽን ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሰርቪስ፣ በላይበረሪ ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሰርቪስ ኦፕሬሽን ማኔጅመንት 1 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፣ የብቃት ማረጋገጫ (COC)ዲፕሎማ

በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተም 1 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

10+2 ሰርተፊኬት በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተም| 4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድማሳሰቢያ፡- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተካታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኩለም ቪቴ የተሟላ የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር |ለሠራተኛ አስተዳደር ቡድን አንድ/ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 ኢአ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን አየገለጽን፤ የስልክ ቁጥር ዐ15-15-47-28 በመጠቀም ክትትል ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

“ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ”

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

Similar Jobs

ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ
Urgent

Full Time

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

ዳታ ኢንኮደር፣ ሁለገብ የሪከርድ ሠራተኛ፣ የዕለት ገንዘብ ሰብሳቢ፣ሾፌር እና ሞተረኛ ፖስተኛ
Urgent

Full Time

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት

የኮንክሪት ጥራት ቁጥጥር መሀንዲስ ፣ ፖስተኛ እና ሞተረኛ
Urgent

Full Time

Cookies

This website uses cookies to ensure you get the best experience on our website.

Accept