ፋይናንስ ዋና ክፍል ፣ የቢሮ አስተዳደር እና ፀኃፊ
Urgent

Job Overview

Location
Addis Ababa, Addis Ababa
Job Type
Full Time
Documnt
Download
Date Posted
1 month ago

Additional Details

Phone Number
09 27 69 39 77
Job ID
1582
Job Views
114

Job Description

HIFAM/SEID ALI PP BAG FACTORY

ሒፋም/ሰኢድ አሊ የማዳበሪያ ከረጢት ፋብሪካ

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ሒፋም/ሰኢድ አሊ የማዳበሪያ ከረጢት ፋብሪካ ቀጥሎ በተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::

ተ.ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

ጾታ

ተፈላጊ የሰው ሃይል

የትምህርት ደረጃ

የሥራ ቦታ

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት

ደመወዝ1 ፋይናንስ ዋና ክፍል | አይለይም 01 ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲነግ / በአካውንቲነግ እና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው ኮምቦልቻ

ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በአካውንቲንግ/በፋይናንስ/ በአካውንቲንግና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ እና በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ላይ 7 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በሥራ አመራር ኃላፊነት የሥራ መደብ ላይ የሠራ እና ፒችትሪ ችሎታ ያለው/ ያላት ዓመታዊ ሂሳብ ሪፖርቶችን ላማኔጅመንት እና ለውጭ አካላት ማዘጋጀት እና ማቅረብ የሚችል / የምትችል በተጨማሪም የማስተባበር፣ የመምራትና የመልካም ግንኙነት ብቃትና ችሎታ፣ የድርጅቱን ራዕይና ተልዕኮ ለማስፈፀም ተነሳሽትና ቁርጠኝነት ያለው/ ያላት በስምምነት

2 የቢሮ አስተዳደር እና ፀኃፊ ሴት

01 ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲነግ በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት አዲስ አበባ

5 ዓመት በቢሮ አስተዳደር እና ጸሐፊነት የሥራ ልምድ ያላት

በጉዳይ አስፈፃሚነት የሥራ ልምድ ያላት ተመራጭነት ይኖራታል በስምምነት

አመስካቾች: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ

በአካስ፡-1. አ.አ ፒያሳ ሀሮን ታወር 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 609

2. ኮምቦልቻ ቢጂ.አይ አጠገብ /0967145906 ወይም በኢሜል hifamppbag@gmail.com ማመልከት ትችላላችሁ

ስበስጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 27 69 39 77

Similar Jobs

FEDA WAK PLC GOLD WATER BOTTLING & NON ALCOHOLIC BEVERAGE FACTORY

Chief Chef & Assistant Chef
Urgent

Full Time

ናይስ ሶርስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር

ተላላኪ
Urgent

Full Time

ZETHEAL Trading PLC

Senior Accountant
Urgent

Full Time

ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ኃላ.የተ.የግ.ማ.

ኬሚስት
Urgent

Full Time

Cookies

This website uses cookies to ensure you get the best experience on our website.

Accept