ሲኒየር ትራክ ድራይቨር ሱፐርቫይዘር
Urgent

Job Overview

Location
Addis Ababa, Addis Ababa
Job Type
Full Time
Documnt
Download
Date Posted
1 month ago

Additional Details

Phone Number
011-554-9441
Job ID
1564
Job Views
134

Job Description

TIKUR ABAY TRANSPORT

ጥቁር ዓባይ ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል ማህበር

QUALITY

No /10/ OF/HRAR/103/1436-/2024

የቅጥር ማስታወቂያ

ጥቁር ዓባይ ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል ማህበር ከዚህ በታች ለተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ ከውጭ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ተ/ቁ የሥራ መደብ መጠሪያ ተፈላጊ ችሎታ

ብዛት ደረጃ

ደመወዝ

የሥራ ቦታ1 ሲኒየር ትራክ ድራይቨር

ሱፐርቫይዘር

➢ በማስተር/መጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ትራንስፖርት ማኔጅመንት ወይም በተዛማች ያ የተመረቀ/የተመረቀች

የስራ ልምድ፡-

➢ 4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው ያላት ልዩ ስልጠና፡-

➢ MS Office GPS App ያለው/ያላት

1 11 12,440.00

ማሳሰቢያ

1. የመመዝገቢያ ቦታ ኮምቦልቻ ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 044፣ አዲስ አበባ ማስ/ጽ/ቤት ቦሌ ስተርሊንግ ህንጻ፣ አዳማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በከልቻ ግቢ ጥቁር ዓባይ ትራንስፖርት አስተዳደር ቢሮ፣

2. የመመዝገቢያ ጊዜ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 7 የስራ ቀናት፣

3. አመልካቾች በተፈላጊው ችሎታ ላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች መሠረት ያደረገ የምዝገባ ጥያቄና ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡ 4. ፈተና የሚሰጥበት ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል ወይም በስልቅ ጥሪ ይደረጋል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- በስ/ቁጥር 033-551-5277/ኮምቦልቻ፣ 011-554-9441 /አዲስ አበባ/ 022-112-6486 /አዳማ/ ደወሉ መጠየቅ ይቻላል፡፡

Similar Jobs

FEDA WAK PLC GOLD WATER BOTTLING & NON ALCOHOLIC BEVERAGE FACTORY

Chief Chef & Assistant Chef
Urgent

Full Time

ናይስ ሶርስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር

ተላላኪ
Urgent

Full Time

ZETHEAL Trading PLC

Senior Accountant
Urgent

Full Time

ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ኃላ.የተ.የግ.ማ.

ኬሚስት
Urgent

Full Time

Cookies

This website uses cookies to ensure you get the best experience on our website.

Accept