ጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ

ጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ

ጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በ 2016 የበጀት ዓመት አገልግሎት ለሚሰጣቸው
ሴክተር መ/ ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡-
በሎት 1 የተሸከርካሪ ዋስትና አገልግሎት ፡
በሎት 2 የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች
በሎት 3 የተለያየ ሳይዝ ያለው የመኪና ጎማ
በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል፡

Cookies

This website uses cookies to ensure you get the best experience on our website.

Accept