የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሰዮን ማህበር አ. ማ ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ
ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በ ተሰጠው ስልጣን መሠረት ለብድሩ መክፈል ዋስትና/ መያዣ እንዲሆን ሥልጣን
ባለው የመንግስት አካል ያስመዘገበውንና ከዚህ በታች የተገለጹትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን
ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል:: ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት ንብረቶቹ
በሚገኙበት አድራሻ በመቅረብ በጨረታው ላይ አእንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል።

Cookies

This website uses cookies to ensure you get the best experience on our website.

Accept