ንቁ የስራ ሰው ማለት ብዙሃኖች ያላዩትን የሚያይ : ብዙዎች ያልተረዱትን የሚረዳ እድሎችን ለማንም ግልፅ ባልሆኑበት አቧራውን ገልጦ ከቆሸሸው ውስጥ እንቁ እንደሚወጣ በመረዳት እንቁ ወርቅ የሆነ እድል የሚፈጥር ባልነቃ መንጋ ውስጥ ሆኖ ከቆሸሸው እንቁ ሲፈልግ እጆቹን ለጭቃ :አቧራው የገበረ የስራ ሰው !! ሳይነቁ የነቃ !!

ንቁ የስራ ሰው ማለት ብዙሃኖች ያላዩትን የሚያይ : ብዙዎች ያልተረዱትን የሚረዳ

እድሎችን ለማንም ግልፅ ባልሆኑበት አቧራውን ገልጦ ከቆሸሸው ውስጥ እንቁ እንደሚወጣ በመረዳት እንቁ ወርቅ የሆነ እድል የሚፈጥር

ባልነቃ መንጋ ውስጥ ሆኖ ከቆሸሸው እንቁ ሲፈልግ እጆቹን ለጭቃ :አቧራው የገበረ

የስራ ሰው !! ሳይነቁ የነቃ !!

Cookies

This website uses cookies to ensure you get the best experience on our website.

Accept