ንቁ የስራ ሰው ማለት ብዙሃኖች ያላዩትን የሚያይ : ብዙዎች ያልተረዱትን የሚረዳ እድሎችን ለማንም ግልፅ ባልሆኑበት አቧራውን ገልጦ ከቆሸሸው ውስጥ እንቁ እንደሚወጣ በመረዳት እንቁ ወርቅ የሆነ እድል የሚፈጥርባልነቃ መንጋ ውስጥ ሆኖ ከቆሸሸው እንቁ ሲፈልግ እጆቹን ለጭቃ :አቧራው የገበረ የስራ ሰው !! ሳይነቁ የነቃ !!
ንቁ የስራ ሰው ማለት ብዙሃኖች ያላዩትን የሚያይ : ብዙዎች ያልተረዱትን የሚረዳ
እድሎችን ለማንም ግልፅ ባልሆኑበት አቧራውን ገልጦ ከቆሸሸው ውስጥ እንቁ እንደሚወጣ በመረዳት እንቁ ወርቅ የሆነ እድል የሚፈጥር
ባልነቃ መንጋ ውስጥ ሆኖ ከቆሸሸው እንቁ ሲፈልግ እጆቹን ለጭቃ :አቧራው የገበረ
የስራ ሰው !! ሳይነቁ የነቃ !!
This website uses cookies to ensure you get the best experience on our website.